መንገዱ  The Path

Artist: Congress MusicFactory
Produced By: Congress MusicFactory
Album: አማርኛ  We Worship You

[ቁ.1]

ያለፈውን ረስተናል
ማንም ባልሄደበት መንገድ እየመራን ነው
በንፋስ ውስጥ አለ ዱካው
አይተነዋል!
ጌታ ኣዲስ ነገር አድርጓል

[አዝ 1]

ፍሬ አልባ ልቦች
መትረፍርፍ ጀምረዋል
የፈቃዱ ሙላት መንገድ
አሁን ግን ግልጽ ሆኖዋል

መጠለያ ተገኝቶአል
የእግዚአብሔርን ተልእኮ
የማስፈጸም ጥበብና ኃይል
አዲስ ጸጋ ተለቋል

[አዝ 2]

በምድር ዙርያ ድምጽህን ላክ ጌታ
ምርጦችህን ሰብስብ
በጋራ ተነስተን እናበራለን
በአንተ ብርሃናችን መጥቷል

[አዝ]

ጨለማ ምድርን ሞልቶአል
ማንም አልተረዳውም
የሰውን ልብ በሚያናውጡ
ሁኔታዎች ተከበናል

ከጠቢባን መሃል ቆመናል
ከሚነሱት ሆነናል
በዚህ መንገድ ሕዝቦችን እንድንመራ
ዓይናቸውንም እንድንከፍት

[ማጠናቀቂያ]

ያለፈውን ረስተናል
ማንም ባልሄደበት መንገድ እየመራን ነው
ህልውናው ዋስትናችን ነው
በዚህ መንገድ ብዙዎች እንደሚጓዙ