ስምህ ይመስገን  We Praise Your Name

Artist: Congress MusicFactory
Produced By: Congress MusicFactory
Album: አማርኛ  We Worship You

[አዝ]

ጌታ አምላካችን ከፍ ከፍ ብሏል
የነገሥታት ንጉሥ ከፍ ከፍ ብሏል
እንደርሱ የላቀ የለምና
ጌታ ስምህ ይመስገን

[ቁ.1]

ኃይል ሁሉ ያንተ ብቻ ነው ጌታ
ሕግህ እውነት ቃልህም ሕይወት ነው ጌታ
ሕይወታችንን ለአንተ እንሰዋለን
ጌታ ስምህ ይመስገን

[ቁ.2]

ቅዱስ ስምህን እናገነዋለን
ሕይወታችን ፍቅርህን ያውጃል
በብዙ ምስጋና ፊትህ እንሰግዳለን
ጌታ ስምህ ይመስገን