በእኛም ላይ ይረፍ (ጸሎት)  Rest On Us (Prayer)

Artist: Congress MusicFactory
Produced By: Congress MusicFactory
Album: አማርኛ  We Worship You

በኢየሱስ ላይ ያረፈው ያ መንፈስ በእኛም ላይ ይረፍ፤ የጌታ መንፈስ በእኛም ላይ ይረፍ። በቤተሰቦቼ ላይ ይረፍ። የጌታ መንፈስ በእኔ ሕይወት ላይ ይረፍ፣ በባሌ ላይ በሚስቴ ላይ ይረፍ። የጌታ መንፈስ በልጆቼ ላይ ይረፍ። የጌታ መንፈስ በቤተክርስቲያናችን ማሕበረሰብ ላይ ይረፍ። ወደፊት እየተንቀሳቀስን እያለን ወደፊት እየተንቀሳቀስን ወደፊት እየተንቀሳቀስን ማንም ሰው ከዚህ በፊት ሄዶበት ወደማያውቅበት ወደ እግዚአብሔር ልብ ጥልቀት እየተንቀሳቀስንና ወደ ዘመን ፍጻሜ ወደፊት እየተራመድን እያለን የጌታ መንፈስ በሕይወቴ ላይ ይረፍ።

በእግዚአብሔር መንግሥት ውስጥ ይህ ውብ ቀን ነው። አሜን?