በእኛም ላይ ይረፍ  Rest On Us

Artist: Congress MusicFactory
Produced By: Congress MusicFactory
Album: አማርኛ  We Worship You

[ቁ.]

በመንፈስህ ተሰርተናል
በጉዞውም ውስጥ ጠንክረናል
ደግመህ እስትንፋስህን እፍ በልብን
መንፈስህ ይውረድ ይረፍብን

[አዝ]

በክርስቶስ ላይ ያረፈው
ያ የጥበብ መንፈስ
የእውቀትና የኃይል
የማስተዋል የምክርም መንፈስ
እርሱን ደስ ያሰኘው፥ እግዚአብሔርን መፍራት
በእኛም ላይ ይረፍ

[ድልድይ]

አስታውቀን ፍጹም ፈቃድህን
ልዩ ችሎታህን ስጠን
በልብህ ውስጥ ያለውን የመገንባት ብቃት
እየገለጥክ ወዳለኸው መጪው ግዜ ስንገሰግስ
ጌታ ሆይ በእኛ ውስጥ
ዘርህ ይገኝ