አመልክሃለሁ I Worship You

Artist: Congress MusicFactory
Produced By: Congress MusicFactory
Album: አማርኛ  We Worship You

[አዝ]

‘’አመልክሃለሁ’’
ይህ ቃል ላንተ ብቻ ነው
በሕይወቴና ድርጊቴ
በፍጹም ልቤ
እኔ አመልክሃለሁ

[ቁ.1]

ለአንተ ብቻ እጆቼን አነሳለሁ
ለአንተ ብቻ ድምጼን አሰማለሁ
ለአንተ ብቻ ሙሉ ልቤን እሰጣለሁ
ሕይወቴን ሰጥቼ አመልክሃለሁ

[ቁ.2]

በዙፋንህ ላይ ጌታ ተቀምጠህ
በኃይል በብርታት አንተ ትገዛለህ
በሉአላዊነትህ ስትሰራ አይቼ
በመደነቅ ቆሜ አመልክሃለሁ