
ስምህን እናከብረዋለን
Artist: Congress MusicFactory
Produced By: Congress MusicFactory
Album: እናገንሃለን
[መዘምራን 1]
ጌታ ስምህን እናከብረዋለን
ጌታ ሆይ ስምህን እናከብረዋለን
ምስጋና፥ አምልኮ፥ ክብርን እንሰጥሃለን
ስምህን እናከብረዋለን
[መዘምራን 2]
እንደ አንድ ሆነን በዙፋንህ ዙሪያ
ከፍ እያረግንህ፣ እናገንሃለን
ሁሉን ቻይ አምላክ(ና)፥ ንጉሥ
ለዘለአለም ትገዛለህ
ስምህን እናከብረዋለን
[መዘምራን 1]
ጌታ ስምህን እናከብረዋለን
ጌታ ሆይ ስምህን እናከብረዋለን
ምስጋና፥ አምልኮ፥ ክብርን እንሰጥሃለን
ስምህን እናከብረዋለን
[መዘምራን 2]
እንደ አንድ ሆነን በዙፋንህ ዙሪያ
ከፍ እያረግንህ፣ እናገንሃለን
ሁሉን ቻይ አምላክ(ና)፥ ንጉሥ
ለዘለአለም ትገዛለህ
ስምህን እናከብረዋለን
[መጨረሻ]
ሁሉን ቻይ አምላክ(ና)፥ ንጉሥ
ለዘለአለም ትገዛለህ
ስምህን እናከብረዋለን