ቅዱስ ነው በጉ

Artist: Congress MusicFactory
Produced By: Congress MusicFactory
Album: እናገንሃለን

[መዘምራን]
ቅዱስ ፣ ቅዱስ
ቅዱስ ነው በጉ
ሁሉን ቻይ ሃያል አምላክ
የነበረ ያለ
የነበረ ያለ
የነበረ ያለ የሚመጣውም

[መዘምራን]
ቅዱስ ፣ ቅዱስ
ቅዱስ ነው በጉ
ሁሉን ቻይ ሃያል አምላክ
የነበረ ያለ
የነበረ ያለ
የነበረ ያለ የሚመጣውም

[መዘምራን 1]
ፍጥረት ሁሉ ክብር ይሰጥሃል፣
በሙሉ ልባችን እንባርክሃለን፣
ከሁሉም ነገድ፥ ከዘር እና ቋንቋ
ቅዱስ ህዝብህ ምስጋናህን ይዘምራል

[መዘምራን]
ቅዱስ ፣ ቅዱስ
ቅዱስ ነው በጉ
ሁሉን ቻይ ሃያል አምላክ
የነበረ ያለ
የነበረ ያለ
የነበረ ያለ የሚመጣውም

[መዘምራን 2]
(በ)ቅዱስ ህልውናህ ፊት እንሰግዳለን
(እ)ጃችንን አንስተን እናመልክሃለን
ይህ ክብር ላንተ ብቻ ይገባሃል ጌታ
ሁሉ ምሥጋና የተግባህ አንተ ብቻ ነህ
ምስጋና

[መዘምራን]
ቅዱስ ፣ ቅዱስ
ቅዱስ ነው በጉ
ሁሉን ቻይ ሃያል አምላክ
የነበረ ያለ
የነበረ ያለ

የነበረ ያለ
የነበረ ያለ
የነበረ ያለ የሚመጣው፣