ለአንተ ብቻ
Artist: Congress MusicFactory
Produced By: Congress MusicFactory
Album: እናገንሃለን
[ጥቅስ]
በፍጹም ልቤ አመልክሃለው
በሕይወቴ ሁሉ አከብርሃለው
የሕይወቴ ጌታ ሁለንተናዬን እሰጣለሁ
ምስጋናዬን ላንተ ብቻ እሰጥሃለሁ
[ጥቅስ]
በፍጹም ልቤ አመልክሃለው
በሕይወቴ ሁሉ አከብርሃለው
የሕይወቴ ጌታ ሁለንተናዬን እሰጣለሁ
ምስጋናዬን ላንተ ብቻ እሰጥሃለሁ
[መዘምራን]
ለአንተ ብቻ፣ ለአንተ ብቻ
ምስጋናዬን እሰጥሃለው
ላንተ ብቻ፣ ለአንተ ብቻ
ምስጋናዬን እሰጥሃለው
[ጥቅስ]
በፍጹም ልቤ አመልክሃለው
በሕይወቴ ሁሉ አከብርሃለው
የሕይወቴ ጌታ ሁለንተናዬን እሰጣለሁ
ምስጋናዬን ላንተ ብቻ እሰጥሃለሁ
[መዘምራን]
ለአንተ ብቻ፣ ለአንተ ብቻ
ምስጋናዬን እሰጥሃለው
ላንተ ብቻ፣ ለአንተ ብቻ
ምስጋናዬን እሰጥሃለው
[መዘምራን]
ለአንተ ብቻ፣ ለአንተ ብቻ
ምስጋናዬን እሰጥሃለው
ላንተ ብቻ፣ ለአንተ ብቻ
ምስጋናዬን እሰጥሃለው
ምስጋናዬን እሰጥሃለው
ምስጋናዬን እሰጥሃለው
ምስጋናዬን እሰጥሃለው
ምስጋናዬን እሰጥሃለው