እነሆ ጌታ
Artist: Congress MusicFactory
Produced By: Congress MusicFactory
Album: እናገንሃለን
[ጥቅስ 1]
[ወንዶች]
እነሆ ጌታ በዙፋኑ ላይ (ነው)
የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ
መንግስቱ ለዘለለም ነውና
ሓይሉ እና ግርማው የጸና ነው
[በአንድነት]
እነሆ እርሱ፥ ዘላለም ይገዛል
እኛ የምናከብርህ ክቡር
ከዘመን እስከ ዘመን የማትለወጥ
የነበርክ፣ ያለኸ፣ የምትመጣ
[መዘምራን]
እናገንሃለን
ማንም አይተካህም (ወደር የለህም)
ቅዱስ ስምህን እንባርከዋለን
ቅዱሳኖችህ
ባንድነት ሆነን፣
ከፍ ያለ ምስጋና እንሰዋለን
[መዘምራን 2]
እነሆ በጉ፣ የእግዚአብሔር ልጅ
የሁሉም ጌታ አሸናፊው ንጉስ
መለከት(ህን) አሰማ በአህዛብ ላይ ፍረድ
ገዢነትህን ሁሉም ይወቅ
[መዘምራን]
እናገንሃለን
ማንም አይተካህም (ወደር የለህም)
ቅዱስ ስምህን እንባርከዋለን
ቅዱሳኖችህ
ባንድነት ሆነን፣
ከፍ ያለ ምስጋና እንሰዋለን
[መዘምራን]
እናገንሃለን
ማንም አይተካህም (ወደር የለህም)
ቅዱስ ስምህን እንባርከዋለን
ቅዱሳኖችህ
ባንድነት ሆነን፣
ከፍ ያለ ምስጋና እንሰዋለን
ከፍ ያለ ምስጋና እንሰዋለን