ምሥጋናችንን ተቀበል (ጸሎት)
Artist: Congress MusicFactory
Produced By: Congress MusicFactory
Album: እናገንሃለን
ምሥጋናዬን እሰጥሃለሁ። ተመስገን ኢየሱስ። ጌታ ሆይ ተመስገን። አለቃችን ሆይ ተመስገን። ፈጣሪዬ ሆይ ተመስገን። ጌታዬ፥ አዳኜ እና አምላኬ ሆይ ተመስገን። እኔ አመልክሃለሁ። እኔ አደንቅሃለሁ። ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ፣ አንተን አገንሃለሁ። ምሥጋናዬን ልትቀበል የተገባህ አንተ ብቻ ነህና፥ እኔ እባርክሃለሁ። ምሥጋናዬን ልትቀበል የተገባህ አንተ ብቻ ነህና፥ እኔ አመሰግንሃለሁ። ተመስገን ጌታ ሆይ። ተመስገን ጌታ ሆይ።