አሜን!

Artist: Congress MusicFactory
Produced By: Congress MusicFactory
Album: እናገንሃለን

[መዘምራን]
አሜን! አሜን ይሁን!
አሜን!አዋ ጃችንን ስማ!
መንግስትህ ትምጣ
ጌታ ፈቅድህ ይፈጸም
አሁን እና ለዘለአለም አሜን!

[መዘምራን]
አሜን ! አሜን ይሁን
አሜን!አዋ ጃችንን ስማ !
መንግስትህ ትምጣ
ጌታ ፈቃድህ ይፈጸም
አሁን እና (ለ)ዘለአለም አሜን !

(ጥቅስ 1 )
አንተ የፍጥረት ሁሉ አምላክ ነህ
ሁሉም በትእዛዝህ ስር ነው
ፍርድህም በአህዛብ ላይ ይሁን
ቅዱሳንህን እንዲጸኑ አድርግ

[መዘምራን]
አሜን ! አሜን ይሁን
አሜን!አዋ ጃችንን ስማ !
መንግስትህ ትምጣ
ጌታ ፈቃድህ ይፈጸም
አሁን እና (ለ)ዘለአለም አሜን !

[መዘምራን]
አሜን ! አሜን ይሁን
አሜን!አዋ ጃችንን ስማ !
መንግስትህ ትምጣ
ጌታ ፈቃድህ ይፈጸም
አሁን እና (ለ)ዘለአለም አሜን !

[መዘምራን 2]
በህዝቦች መካከል ቃልህን ላክ
የመረጥካቸው ድምዕህን ይስሙ
ቅዱስ ህዝብህን አንድ አድርገን፣
አሁን ክብርህ ለሁሉ(ም) ይገለጥ

[መዘምራን]
አሜን ! አሜን ይሁን
አሜን!አዋ ጃችንን ስማ !
መንግስትህ ትምጣ
ጌታ ፈቃድህ ይፈጸም
አሁን እና (ለ)ዘለአለም አሜን !

[መዘምራን]
አሜን ! አሜን ይሁን
አሜን!አዋ ጃችንን ስማ !
መንግስትህ ትምጣ
ጌታ ፈቃድህ ይፈጸም

መንግስትህ ትምጣ
ጌታ ፈቃድህ ይፈጸም
አሁን እና (ለ)ዘለአለም አሜን !