ወደ አንተ

Artist: Congress MusicFactory
Produced By: Congress MusicFactory
Album: እናገንሃለን

[ጥቅስ]
አይኖቻችንን [ወንዶች]
እጆቻችንን [ሴቶች]
ድምጻችንን
በምስጋና..እናነሳለን (ሁሉም በሕብረውበት)

ፍቅራችንን [ወንዶች]
ለ..አንተ [ሴቶች]
ጥንካሬያችንን [ወንዶች]
ለ..አንተ [ሴቶች]
ሰጥተን እናመልክሃለን [አንድላይ]

[መዘምራን]
ለ..አንተ [ሴ] ለአንተ [ወንዶች]
ለ..አንተ [ሴ] ለአንተ ብቻ [ወንዶች]
ምስጋናና አምልኮ ለአንተ ብቻ እንሰጣለን

[መዘምራን]
ለ..አንተ [ወንዶች] ለአንተ [ሴ]
ለ..አንተ [ወንዶች] ለአንተ ብቻ [ሴ]
ምስጋናና አምልኮ ለአንተ ብቻ እንሰጣለን

[ጥቅስ]
አይኖቻችንን [ሴቶች]
ለ..አንተ [ወንዶች]
እጆቻችንን [ሴቶች]
ለ..አንተ [ወንዶች]
ድምጻችንን ለ..አንተ በምስጋና..እናነሳለን (ሁሉም በሕብረውበት)

ፍቅራችንን [ወንዶች]
ለ..አንተ [ሴቶች]
ጥንካሬያችንን [ወንዶች]
ለ..አንተ [ሴቶች]
ህይወታችንን ሰጥተን እናመልክሃለን [አንድላይ]

[መዘምራን]
ለ..አንተ [ሴቶች] ለአንተ[ወንዶች]
ለአንተ[ሴቶች] ለአንተ ብቻ [ወንዶች]
ምስጋናና አምልኮ ለአንተ ብቻ እንሰጣለን

[መዘምራን]
ለ..አንተ [ወንዶች] ለአንተ [ሴቶች]
ለ..አንተ [ወንዶች] ለአንተ ብቻ [ሴቶች]
ምስጋናና አምልኮ ለአንተ ብቻ እንሰጣለን

[ጸሎት]
እባርክሃለው፣ እባርክሃለው እጆቼን ወደዙፋንህ፣ ወደመገኛህ አነሳለሁ፣ ልቤን ወደቅዱስ ስምህ
አነሳለሁ፣ከሒወቴ ውስጥ ቅዱስ ነገሮች ወዳንተ ይነሳሉ፣ይወጣሉ፣ከሒወቴ ውስጥ ቅዱስ መስዋዕት ወዳንተ ይፈሳል፣የምስጋናን መስዋዕት እሰዋለሁ፣ምስጋናን የከንፈሮቼን ፍሬ ለአንተ እሰጣለሁ፣ወደ ህልውናህ [መገኘትህ] ገብቼ መስዋዕትን ለአንተ አቀርባለው

[መዘምራን]
ለ..አንተ [ሴቶች] ለአንተ[ወንዶች]
ለአንተ[ሴቶች] ለአንተ ብቻ [ወንዶች]
ምስጋናና አምልኮ ለአንተ ብቻ እንሰጣለን

[መዘምራን]
ለአንተ [ወንዶች] ለአንተ [ሴቶች]
ለአንተ [ወንዶች] ለአንተ ብቻ [ሴቶች]
ምስጋናና አምልኮ ለአንተ ብቻ እንሰጣለን

[መጨረሻ]
ምስጋናና አምልኮ
ለአንተ ብቻ እንሰጣለን

ምስጋናና አምልኮ
ለአንተ ብቻ እንሰጣለን